NEWS

Category

ኢትዮጵያ እንደሚታወቀዉ 6ኛዉን ሃገረራዊ እና ክልላወዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በስድስተት (6) ክልሎች እና ሁለት (2) ከተማ አስተዳደሮች አካሂዳለች፡፡ ነግር ግን በፀጥታ ችግሮች ፣ በምርጫ ሂደት አስተዳደር እና አሰራር ክፍተቶች ምክንያት በተወሰኑ የሃገሪቱ ክፍሎች በተለይም በሶማሌና ሐረሪ ክልሎች ምርጫ ባለመካሄዱ የምርጫ ጊዜ እንዲራዘም መደረጉ የታወሳል፡፡ በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጷጉሜ 1...
Read More
የኢትዮጵያ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር የ2013 ዓ.ም 6ኛዉ ሃገር-ዓቀፍ ምርጫ አካታችነትንና በተለይም በሴቶች ሙሉ እና እኩል ተሳትፎ ዙሪያ አስተዋፅኦ ለማበርከት በቅድመ-ምርጫ ወቅት እና በምርጫ ቀን በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን በሚመለከት ምልከታ (የመታዘብ ስራ) አከናዉኗል፡፡ ምልከታዉ ሴት መራጮች ፣ ታዛቢዎች ፣ የምርጫ ጣቢያ ሰራተኞች ፣ እጩ ተመራጮች እና የምርጫ ጣቢያ ታዛቢዎች በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ በሚፈፀሙ...
Read More
የኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር (ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ) ስልጠና የወሰዱ አና ብቁ የሆኑ 18 ታዛቢዎችን በአዲስ አበባ በሚገኙ 120 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች በማሰማራት ከሚያዚያ 20 እስከ ግንቦት 4 2013 ዓ.ም በመዲናዋ የተካሄደዉን የመራጮች ምዝገባ ሂደትን እንዲታዘቡ አድርጓል፡፡ ታዛቢዎቹ በነዚህ የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች ያለዉን የመራጮች ምዝገባ ዝግጅት ፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን ተግባራዊነት ፣ በመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች...
Read More
ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያስተላለፉት መልዕክት ባለፈው እሁድ ጠዋት በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጊዜያዊ የሴቶች ማረፊያ ማዕከልን የመጎብኘት እድል አግኝቼ ነበር፡፡ በዚህ መጠለያ የሚገኙ ሴቶችና ሴት ህፃናት የሚደርስባቸው ተገዶ መደፈር የሚያስከትለውን ሰቆቃ መቀበል ሲያቅታቸው ጠፍተው ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄዱ ናቸው፡፡ ወደ ነባር መጠለያ ቤቶች ከመላካቸው በፊት ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆናቸው እስከሚረጋገጥ በጊዜያዊነት በዚህ...
Read More
1 2