June 11, 2024

Day

ሴቶች በስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ በማህበራዊ እና ባህላዊ ጉዳዮች የመሳተፍ መብት አላቸው!!! የሶማሌ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በክልሉ ዋና ከተማ ጅጅጋ በየዓመቱ በሚካሄደው በዘንድሮው የእግር ኳስ ውድድር ላይ ሴት ታዳሚዎች እንዳይታደሙ ከልክሏል፡፡ ለዚህም ያቀረበው ምክንያት “ሴቶች ከስፖርታዊ ጨዋነት ወጣ ያለና የጨዋታውን ህግ የማያከብር ተግባር ይፈፅማሉ” የሚል ምክንያት ነው፡፡ ይህ ውድድር ደግሞ ከስፖርታዊ ውድድር በዘለለ የክልሉ ህዝብና ሌሎች...
Read More