የወ/ሪት ኤልሳቤጥ ከበደን የፍ/ቤት ሂደትና ጉዳዩ ያለበትን ስለማሳወቅ፡፡

የወ/ሪት ኤልሳቤጥ ከበደን የፍ/ቤት ሂደትና ጉዳዩ ያለበትን ስለማሳወቅ፡፡ የህግ ባለሙያዋና የኢትየጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አባል የሆነችው ወ/ሪት ኤልሳቤጥ ከበደ መጋቢት 26ቀን 2012ዓ.ም በአዲስ አበባ ፖሊስ ተይዛ ወደ ሀረሪ ክልል ከተወስደችበት እለት አንስቶ ማህበሩ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለው መሆኑ ይታወቃል፡፡ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ለ2ኛ ጊዜ የጠየቀባት የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቅዶ መዝገቡ ለ26/8/2012ዓ.ም መቀጠሩ እና የዋስትና...
Read More