January 25, 2022

Day

የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን በበጎ ፈቃደኝነት እና በቦርድ አባልነት ያገለገሉትወ/ሮ ስንዱ አለሙ የኢትዮጵያ የፌደራል ጠበቆች ማህበር ፕሬዘዳንት ሆነዉ ተመረጡ፡፡ በተጨማሪም ማህበሩን እንዲያገለግሉ ከተመረጡት 7 ስራ አስፈፃሚዎች መካከል 3 ሴቶች የተካተቱ ሲሆን ማህበራችንን በተለይ በነፃ የህግ ድጋፍ አገልገግሎት ፣ በቦርድ አመራርነትና አባልነት ሲያገለግሉ የነበሩና እያገለገሉም ያሉ ብቃት ያላቸዉ እና በእኩልነት የሚያምኑ ሴት የህግ ባለሙያዎች በመመረጣቸዉ...
Read More