News, Updates & Announcements

Our Articles

ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ በሶማሌ እና ሐረሪ ክልሎች በተካሄደዉ ምርጫ በኢ.ህ.ባ.ሴ.ማ ታዛቢዎች በተመዘገቡ ምልከታዎች ዙሪያ ያቀረበዉ ቀዳሚ ምለጫ

ኢትዮጵያ እንደሚታወቀዉ 6ኛዉን ሃገረራዊ እና ክልላወዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በስድስተት (6) ክልሎች እና ሁለት (2) ከተማ አስተዳደሮች አካሂዳለች፡፡ ነግር ግን በፀጥታ ችግሮች ፣ በምርጫ ሂደት አስተዳደር እና...

ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ በቅድመ ምርጫ እና በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የተፈፀሙ የሃይል እርምጃዎችን (ጥቃቶችን) በሚመለከት ባደረገዉ ምልከታ ያገኛቸዉን ግኝቶች እና የመፍትሔ ሀሳቦች ያካተተ መግለጫ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር የ2013 ዓ.ም 6ኛዉ ሃገር-ዓቀፍ ምርጫ አካታችነትንና በተለይም በሴቶች ሙሉ እና እኩል ተሳትፎ ዙሪያ አስተዋፅኦ ለማበርከት በቅድመ-ምርጫ ወቅት እና በምርጫ ቀን በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን በሚመለከት...

ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ በ6ኛዉ ሃገር-ዓቀፍ ምርጫ በተለይ በመራጨች ምዝገባ ሂደት ማህበሩ ስልጠና ሰጥቶ በአዲስ አበባ በ120 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች ባሰማራቸዉ ታዛቢዎቹ ያገኛቸዉን ግኝቶች አስመልክቶች የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር (ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ) ስልጠና የወሰዱ አና ብቁ የሆኑ 18 ታዛቢዎችን በአዲስ አበባ በሚገኙ 120 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች በማሰማራት ከሚያዚያ 20 እስከ ግንቦት 4 2013 ዓ.ም በመዲናዋ የተካሄደዉን...

ችግኝ በመትከል አረንጋዴ አሻራን የማሳረፍ

5ቢሊዮን ችግኝ በመትከል አረንጋዴ አሻራን የማሳረፍ ሀገራዊውን ጥሪን በመቀበል የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በዛሬው እለት ባዘጋጀው የችግኝ መትከል መርሀ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ተሳትፎ አድርጓል፡፡ በመርሀ...
1 2 3