June 6, 2016

Day

5ቢሊዮን ችግኝ በመትከል አረንጋዴ አሻራን የማሳረፍ ሀገራዊውን ጥሪን በመቀበል የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በዛሬው እለት ባዘጋጀው የችግኝ መትከል መርሀ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ተሳትፎ አድርጓል፡፡ በመርሀ ግብሩ መሰረትም ማህበሩ ሰራተኞቹን እና በጎፈቃደኛ አባላቶቹን በማስተባበር በዛሬው እለት ከጠዋቱ 1፡00ሰአት ጀምሮ በአዲስ አበባ እንጦጦ ፓርክ በመገኘት 100 ችግኞችን ገዝቶ በማስረከብ አረንጋዴ አሻራውን አኑሯል፡፡...
Read More
ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያስተላለፉት መልዕክት ባለፈው እሁድ ጠዋት በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጊዜያዊ የሴቶች ማረፊያ ማዕከልን የመጎብኘት እድል አግኝቼ ነበር፡፡ በዚህ መጠለያ የሚገኙ ሴቶችና ሴት ህፃናት የሚደርስባቸው ተገዶ መደፈር የሚያስከትለውን ሰቆቃ መቀበል ሲያቅታቸው ጠፍተው ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄዱ ናቸው፡፡ ወደ ነባር መጠለያ ቤቶች ከመላካቸው በፊት ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆናቸው እስከሚረጋገጥ በጊዜያዊነት በዚህ...
Read More
በርቺ!! Dear members, partners and our followers, “Berchi” radio program is back on air already and started to broadcast on Ahadu Radio 94.3 since 11th July 2020. On the opening episode of Berchi radio program Zenaye Tadesse(Former Executive director and board chairwoman) and Lensa Biyena( Current director) breif audiences about EWLA. EWLA’s free legal service...
Read More
በሴቶች ላይ የሚፈፀም ማንኛውም ጥቃት በሞራልም ሆነ በህግ አግባብ ተቀባይነት የሌለው አስነዋሪ ተግባር ነው!! አለማችን ላይ እጅጉን ፈታኝ እየሆነ የመጣውንና በአገራችንም ተከስቶ እስካሁን ባለዉ መረጃ ለ5 ሰዎች ሞትና ለ239 ሰዎች ደግሞ ህመም ምክንያት በሆነዉ የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ቫይረሱ እንዳይስፋፋ ለማድረግና ስርጭቱን ለመቀነስ እንደ አንድና ዋነኛ መፍትሄ ተደርጎ እየተወሰደ ያለውን በቤት ዉስጥ መቀመጥ ምክንያት ተደርጎ የሚፈፀሙ የሴት...
Read More
1 2